የሲያትል መደብር መነቃቃት

ከጥቁር፣ የአገሬው ተወላጆች እና ሌሎች ስራ ፈጣሪዎች እና ባለቀለም አርቲስቶች ብቅ-ባይ ሱቆች እና የጥበብ መገጣጠሚያዎችን ከክፍት የሲያትል መሃል ከተማው የሱቅ ፊት ለፊት ጋር ለመግጠም የሲያትል ኢኮኖሚ ልማት ጽህፈት ቤት ከሲያትል ጉድ ብዝነስ ኔትወርክ (Seattle Good Business Network) እና ሹንፓይክ (Shunpike) ጋር እየተባበረ ነው። እነዚህ የሥራ እቅዶች ህዝቡ የሲያትል መሃል ከተማውን እንዲጎበኝ የሚያበረታታ፣ የአካባቢ ንግዶችን እና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን የሚደግፉ ንቁ እና አሳታፊ የመንገድ ገፅታዎችን በመፍጠር ሰፈሮችን፣ አነስተኛ ንግዶችን፣ አርቲስቶችን እና የንብረት ባለቤቶችን ይጠቅማሉ። 

በሲያትል መደብር መነቃቃት (Seattle Restored) ላይ ለበለጠ መረጃ፣ ብቁነት እና መስፈርቶች፣ ወደ seattlerestored.org/artists-entrepreneurs ይሂዱ።

የሲያትል የኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ለሁሉም የሲያትል የተለያዩ ማህበረሰቦች የኢኮኖሚ ዕድሎችን በማስፋፋት መላውን ከተማ ለማዳረስ የሚጠቅም ፍትሃዊ እኩልነት እና አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት ቁርጠኛ ነው።  

የሲያትል ከተማ ሁሉንም ሰው በፕሮግራሞቹ እና በእንቅስቃሴዎቹ እንዲሳተፍ ያበረታታል። ለተጨማሪ ጥያቄዎች፣ ለትርጉም ወይም ለማስተርጐም፣ ለቴክኒክ ድጋፍ፣ ለአካል ጉዳተኝነት ማስተናገጃዎች፣ ተለዋጭ ይዞታዎች ላላቸው ቁሳቁሶች ወይም የተደራሽነት መረጃ ለማግኘት፣ እባክዎ የሲያትል የኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤትን (206) 684-8090 ወይም oed@seattle.gov ያግኙ። 

Economic Development

Markham McIntyre, Director
Address: 700 5th Ave, Suite 5752, Seattle, WA, 98104
Mailing Address: PO Box 94708, Seattle, WA, 98124-4708
Phone: (206) 684-8090
Phone Alt: (206) 684-0379
Fax: (206) 684-0379
oed@seattle.gov

Newsletter Updates

Subscribe

Sign up for the latest updates from Economic Development

The mission of the Office of Economic Development (OED) is to help create healthy businesses, thriving neighborhoods, and community organizations to contribute to a robust economy that will benefit all Seattle residents and future generations.