This content has been professionally translated in other languages.
Este contenido ha sido traducido profesionalmente a otros idiomas.
此內容已被專業翻譯成其他語言。
Nội dung này đã được dịch chuyên nghiệp sang các ngôn ngữ khác.
Qoraalkan waxaa si xirfad leh loogu turjumay luqado kale.
Ang nilalamang ito ay propesyonal na isinalin sa ibang mga wika.
이 콘텐츠는 전문적으로 다른 언어로 번역되었습니다.
ይህ ይዘት በሙያዊ በሌሎች ቋንቋዎች ተተርጉሟል።
- ንግድን ለመክፈት የሚረዳ የማረጋገጫ ዝርዝር
- በዋሽንግተን ግዛት ውስጥ ንግድ ለመመስረት የደረጃ በደረጃ መመሪያዎችን ያቀርባል።
- አዲስ የንግድ ቦታዎን መክፈት
- በሲያትል ውስጥ አዲስ የንግድ ቦታ እንዴት እንደሚከፍቱ ወይም ንግድን እንደሚያሻሽሉ በእኛ አዲስ የንግድ ቦታዎን የመክፈቻ መመሪያ ይወቁ።
- ንግድ ለመጀመር የሚያስችሉ መሳሪያዎች
- በሲያትል ውስጥ ንግድ ስለመጀመር ወይም ስለማስተዳደር ለሚነሱ የተለመዱ ጥያቄዎች የቀረቡ መልሶች።
- የተፋጠነ ፈቃድ አሰጣጥ ፕሮግራም
- ከየሲያትል የግንባታ እና ቁጥጥር መምሪያ (SDCI) ጋር በመተባበር፣ ብቁ ለሆኑ አነስተኛ ንግዶች የንግድ ቦታ ፈቃዶችን እና ፈጣን አገልግሎቶችንእንዲያገኙ እገዛ እናደርጋለን። የግንባታ ፍላጎቶች ጥናትን፣ የቀደመ የፈቃድ አሰጣጥ መመሪያን እንዲሁም ፈጣን የፈቃድ አሰጣጥን በተመለከተ ድጋፍ እናቀርባለን።
- የአነስተኛ ንግድ መመሪያ
- ይህ የአነስተኛ ንግድ መመሪያ በዋሽንግተን ግዛት ውስጥ ንግድ ለመጀመር እና ለማካሄድ የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን የሚዘረዝር የመረጃ ሃብቶች ስብስብ ነው፤ ይህም የንግድ እቅዶችን፣ የደመወዝ ክፍያን፣ ንግድዎን መክፈት፣ ማካሄድ፣ ማሳደግ እና መዝጋትን በተመለከተ መረጃን ያካትታል።
- መመሪያው በተለያዩ ቋንቋዎች እና ለብሬይል (braille) ዝግጁ በሆነ ቅርጽ ይገኛል።
- ከቤተ-መጻሕፍት ወደ ንግድ ፕሮግራም
- የሲያትል የሕዝብ ቤተ-መጻሕፍት (SPL) የሆነው ከቤተ መጻሕፍት ወደ ንግድ ፕሮግራም ነፃ ትምህርቶችን፣ ወርክሾፖችን እና ከንግድ ላይብረሪያኖች ድጋፍን ያቀርባል፤ ይህም በምርምር፣ በእቅድ እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ለመርዳት ነው።
- የንግድ ቦታ ኪራይ ውል (ሊዝ) ማሻሻያ መሳሪያዎች ስብስብ
- የየሊዝ ማሻሻያ መሣሪያ ስብስቡ አነስተኛ ንግዶች እና ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ከንግድ አከራያቸው ጋር የኪራይ ሁኔታቸውን እንዲደራደሩ ለመርዳት መረጃ እና የሰነድ ናሙናዎችን ያቀርባል።