የንግድ የተከራይ ማሻሻያ ፈንድ
በኮቪድ-19 ለተጎዱ አነስተኛ ንግዶች የንግድ ቦታ ማሻሻያዎችን የበለጠ ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ለማድረግ የሲያትል የኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት የ$1.9 ሚሊዮን ዶላር መዋዕለ ንዋይ እያደረገ ነው። የንግድ የተከራይ ማሻሻያ ፈንድ ለተከራይ ማሻሻያ ፕሮጀክቶች ጠቀሜታ ወይም በአዲስ ቦታ ላይ ለመገንባት እስከ $100,000 ዶላር የሚደርስ ይቅር ሊባል የሚችል ብድር ነው።
ማመልከቻዎች ሴፕቴምበር 8 ቀን 2022 ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ያበቃሉ። እባክዎን ከማመልከትዎ በፊት ከታች ያለውን መረጃ ይከልሱ።
ማመልከቻው በእንግሊዝኛ መቅረብ አለበት። ማመልከቻዎን እንዲያጠናቅቁ ለመርዳት የሁለት ቋንቋ ተናጋሪ ሰራተኞች ይገኛሉ እና ከዚህ በታች ያሉትን የማመልከቻ ጥያቄዎች አስቀድመው ማየት ይችላሉ። የትርጉም ወይም የአስተጓሚ አገልግሎቶችን ለመጠየቅ፣ እባክዎን (206) 684-8090 ይደውሉ።
ምን ዓይነት ፕሮጀክቶች ናቸው ብቁ የሚሆኑ? |
ይህ የገንዘብ ድጋፍ የሚከተሉትን ጨምሮ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ሊያገለግል ይችላል:
|
የብቃት መስፈርቶች |
ለዚህ የገንዘብ ድጋፍ ብቁ ለመሆን የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለቦት:
ቦታ:
መጠን:
በተጨማሪም፣ የተሰጣቸው ፕሮጀክቶች ብቁ ሆነው ለመቀጠል የሚከተሉትን ማቅረብ መቻል አለባቸው:
|
የዚህ የገንዘብ ድጋፍ ውሎቹ ምንድ ናቸው? |
|
አስፈላጊ ሰነዶች |
ማመልከቻዎን ለማስገባት የሚከተሉት ሰነዶች ያስፈልግዎታል:
ለድጋፍ ገንዘብ ከተመረጠ፣ የሚከተሉትን ማስገባት ያስፈልግዎታል:
|
የማመልከቻ ሂደት |
ማመልከቻዎን እስከ ሴፕቴምበር 8 ቀን 2022 ከምሽቱ 5፡00 ሰዓት ድረስ በመስመር ላይ ማስገባት አለቦት።
ማመልከቻው በእንግሊዘኛ መቅረብ አለበት፣ ነገር ግን የሁለት ቋንቋ ተናጋሪ ሰራተኞች ለጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እና ማመልከቻዎን በመሙላት ሊረዱዎት ይችላሉ። በመስመር ላይ ከማመልከትዎ በፊት ይህንን ሰነድ ከማመልከቻው ጥያቄዎች ጋር መገምገም ይችላሉ: የንግድ የተከራይ ማሻሻያ ፈንድ ማመልከቻ።
|
እርዳታ ይፈልጋሉ ወይም ጥያቄዎች አሉዎት? |
እባክዎን ለእርዳታ (206) 684-8090 ይደውሉ እና የሚከተለውን መረጃ በድምጽ መልእክትዎ ውስጥ ያስተውሉ: ስም፣ የስልክ ቁጥር፣ ተመራጭ ቋንቋ እና የሚያስፈልግዎት የድጋፍ አይነት። |
ምናባዊ የመረጃ ክፍለ ጊዜዎች |
እነዚህ ምናባዊ የመረጃ ክፍለ ጊዜዎች ፕሮግራሙን ያብራራሉ እና ጥያቄዎችን ይመልሳሉ። እባክዎን ለሁለት ቋንቋ የማስተርጐም ድጋፍ ሁለት ሳምንቶችን አስቀድመው ይመዝገቡ።
|
መጪ ፕሮግራሞች ወይም እርዳታ |
ከኢኮኖሚ ልማት ጽህፈት ቤት ስለ ዝመናዎች እና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት፣ እባክዎ ለጋዜጣችን አባልነት ይመዝገቡ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይከተሉን: @SeattleEconomy በ Twitter፣ Instagram፣ እና Facebook። |
የሲያትል የኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤት ለሁሉም የሲያትል የተለያዩ ማህበረሰቦች የኢኮኖሚ ዕድሎችን በማስፋፋት መላውን ከተማ ለማዳረስ የሚጠቅም ፍትሃዊ እኩልነት እና አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት ቁርጠኛ ነው።
የሲያትል ከተማ ሁሉንም ሰው በፕሮግራሞቹ እና በእንቅስቃሴዎቹ እንዲሳተፍ ያበረታታል። ለተጨማሪ ጥያቄዎች፣ ለትርጉም ወይም ለማስተርጐም፣ ለቴክኒክ ድጋፍ፣ ለአካል ጉዳተኝነት ማስተናገጃዎች፣ ተለዋጭ ይዞታዎች ላላቸው ቁሳቁሶች ወይም የተደራሽነት መረጃ ለማግኘት፣ እባክዎ የሲያትል የኢኮኖሚ ልማት ጽሕፈት ቤትን በ (206) 684-8090 ወይም oed@seattle.gov ያግኙ።